ደንብ እና አፈፃፀም

የ VAS አገልግሎት መስፈርቶች

1.ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ነዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ እንዲሁም ሲም

ካርድ & ላላቸው የተከፈተ ነዉ::

1.ተጠቃሚዎች በክፍያ ወቅት ላይ በቀን 2 ብር በመክፈል አገለግሎቱን ማግኘት እና ለሁሉም ነጻ አገልግሎት በሚሰጥበት ጊዜ ቀነጸ ማግኘት ይችላሉ
2. ተጠቃሚው ስልኩ ካርድ በማይኖረው ጊዜ አገልግሎቱን ማግኘት አይችሉም
3.ተጠቃሚው አገልግሎቱዠን መቋረጥ ሲፈልግ አንሰብስክራይብ በማድረግ ማቋረጥ ይችላል
4.ሁሉም ተጠቃሚ ለተጨማሪ አገልግሎት ሰብስክራይብ በማድረግ ማግኘት ይችላል